Watch on YouTube
Watch on YouTube
Watch on YouTube
Watch on YouTube
Watch on YouTube
Watch on YouTube
Watch on YouTube

በ”መደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በመዲናዋ የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ተከፍቷል።

የሼካ ፋጢማ ቢንት ሙባረክ የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት፡፡
 
ይህ አዳሪ ትምህርት ቤት ዘመናዊ የመማሪያ ክፍሎች ፣ወርክሾፓች ኤሌክትሮኒክ ቤተ መፅሀፍት ፣ጂምናዚየም፣ ክሊኒክ ላውንደሪ ፣የሰራተኞች ማደሪያ እና ሌሎችም የተሟሉለት ነው፡፡
በ41300 ካ.ሜ ያረፈና ግንባታው 2 አመታትን የፈጀ ሲሆን 15 ሚሊዮን ዶላር ወጭ ተደርጎበታል፡፡ት/ቤቱ 102 ሰራተኞች ይኖሩታል፡፡